መዳናችን የተመካው የሰንበትን ቀን በመጠበቅ ላይ ነው?

እንደ ክርስቲያኖች መዳናችን የተመካው ሰንበትን በመጠበቅ ላይ ነው? የቀድሞ የይሖዋ ምሥክር እንደ ማርክ ማርቲን ያሉ ሰዎች ክርስቲያኖች ለመዳን ሳምንታዊ የሰንበት ቀን ማክበር እንዳለባቸው ይሰብካሉ። እርሱ እንደገለጸው ሰንበትን መጠበቅ ማለት የ24 ሰዓት ጊዜን...